ወደ ስኬት የሚያደርስዎት የመጨረሻው ደረጃ ላይ ደርሰናል! አሁን የቀረን ወደ ቢሮአችን መጥተው የተደራጀውን ሙሉ የሰነድ ማህደርዎን መረከብ እና ከባለሙያዎቻችን ጋር የአንድ ለአንድ የቃለ-መጠይቅ ልምምድ (Mock Interview) ማድረግ ብቻ ነው። ለቃለ-መጠይቅ ዝግጅት የሚሆንዎትን ቀን ለመወሰን በአጭር ጊዜ ውስጥ እንገናኛለን!